top of page

የጤና መረጃዎችን ለተጠናከረ ውሳኔ አሰጣጥ መለወጥ
የኢትዮጵያ የመረጃ ትንተና እና ሞዴሊንግ መማክርት በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ ውስጥ በማስረጃ ላይ የተመሠረተ የውሳኔ አሰጣጥን ለማጠናከር ከመስራቱም በላይ ዘላቂና የሆነና በኢትዮጵያ ባለቤትነት የሚመራ የጤና መረጃ፣ ትንተና እና ፖሊሲ ሥነ-ምህ ዳር እን ዲጎ ለብ ትይ ሰራ ል። ይህ ተነ ሳሽነ ትበ ሀገ ርው ስጥ አቅ ምበ ሚገ ነ ባየ ጤና ሞዴ ሊን ግእ ንዲ ሁም መረ ጃዎ ችን ናየ ትን ተና ግብ ዓቶ ችን እኩ ልየ ማግ ኘት ናየ መጠቀ ምል ማድ ንበ ማሳደ ግዕ ውን ይሆ ናል፡፡

ሥራዎቻችን
የተሻሉ ሞዴሎች ፤
የተሻሉ ውሳኔዎች፤
ከተለያዩ ኢትዮጵያዊ ተቋማት ጋር በመተባበር የተገነቡ ዘላቂ የሆኑ አምስት የሥራ አምዶች

ትሩፋቶች
ኢትዮጵያን የሚመጥን የጤና ማስረጃ ዝግጅት
የመማክርቱን ሥራዎች ተደራሽነት ይመልከቱ
143
ተደራሽ የሆኑ ባለሙያዎች
0
የተመለሱ የፖሊሲ ጥያቄዎች
5
በትግበራ ላይ ያሉ አሰራሮች
10
የተዘጋጁ ዓውደ ጥናቶች
bottom of page
.png)









